Tender Detail

Tender Details

  • Company የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ከሚሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 554 02-55
  • Website
  • Deadline24 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Road And Bridge Construction

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የእግረኛ መንገድ (Walk Way) ለማሰራት በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የእግረኛ መንገድ (Walk Way) ስራ ብሄራዊ

ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት /ቤት 2017 በጀት አመት የእግረኛ መንገድ (Walk Way) ለማሰራት በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በሥራው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆኑ፡-

  1. በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃቸው GC/7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤
  2. ስራው በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ አግባብነት ያለው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ፤ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና TIN ያላቸው፡፡
  3. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረት ልማት /ቤት ቢሮ ቁጥር 33 በግዢ/ፋይ/ ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን የፋይናንሽያል ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ ከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት /ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሃያ ሁለተኛው ቀን (22 ቀን) 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ 17/5/2017 . 22ኛው 430 ሰዓት በግዢ /ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 22ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና 225,000 (ሁለት መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይንም በተረጋገጠ በባንክ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለፋይናንስ ግምገማ ያለፉት ተጫራቾች በቁጥር ቢያንስ 3 እና በላይ ከሆኑ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት (አርቲሜቲክ ቼክ) ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 2.5% ድረስ ከሆነ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ የበለጠ ልዩነት ካጋጠመ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  10. 3 በታች ከሆኑ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አከፋፈት ወቅት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ የሂሳብ ስሌት (አርቲሜቲክ ቺክ) ከተሰራ በኋላ የተደረሰበት ልዩነት እስከ 1% ድረስ ብቻ ተቀባይነት የሚኖረው ሲሆን ከዚህ በላይ ከሆነ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  11. የሂሳብ ስሌት (አርቲሜቲክ ቼክ) በግዥ ፈፃሚው /ቤት ባለሙያ ከሚስተካከለው ውጭ በተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውጭ ይሆናል፡፡
  12. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት /ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 02-55 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

 

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት /ቤት

 

Save Tender