Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline26 Feb 2025, 1:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Advertising And Promotion

የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


Ethiopost

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር :- ግጨ 18/2017 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ 2017 በጀት ዓመት የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ሥራ የሚሠሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም - በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃውን ፎቶ ኮፒ በማቅረብ በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዋናው /ቤት 2 ፎቅ ግዥ ክፍል እየቀረቡ የጨረታ ሠነድ በመውሰድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ (በተናጠል) በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው የሥራ ትእዛዝ (እስፔስፊኬሽን) መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ የካቲት 19 ቀን 2017 . 700 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብር ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ዶክመንት ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 19 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 09-1195-45-37 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ፖስታ

 

 

Save Tender