Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት
  • Address በእስታድየም አካባቢ ይሓ ሲቲ ሴንተር ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115580505
  • Website
  • Deadline28 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Maintenance And Repair

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ፣ ለጽዳት እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት ግዥ ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ ፣ የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ ፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች ኮምፒውተሮች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት እጅ ዋጋ ፣ የመስተንግዶ ዕቃዎች (ቆሎ) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2017

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች //ቤት የደንብ ልብስ ለጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት ግዥ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች ኮምፒውተሮች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት እጅ ዋጋ ፣ የመስተንግዶ ዕቃዎች (ቆሎ) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡ 

    • ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
    • ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና መረጃ ያላቸው፣
    • ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከሰነዳቸው ጋር አያይዘው የሚያቀርቡ ፣
    • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደንብ ልብስ (ሎት1) ብር 2,000.00 ለጽዳት እቃዎች (ሎት2) ብር 2,000.00 ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት ግዥ (ሎት3) ብር 3.000.00 ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ (ሎት 4) ብር 3,000,00 የመስተንግዶ ዕቃዎች ግዥ ቆሎ)  (ሎት 5 ብር 2,000.00 የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ (ሎት 6) ብር 5,000.00 የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች ፤ ኮምፒውተሮች ጥገና እና ሰርቪስ የእጅ አገልግሎት ዋጋ (ሎት7) ብር 5,000.00 በባንክ በተመሰከረለት (C.P.O) ብቻ መያዝ አለበት።  
  1. በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይም ሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ይሆናል: ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ በእስታድየም አካባቢ ይሓ ሲቲ ሴንተር ሕንጻ 6 ፎቅ ላይ በሚገኘው የቅ// ቤታችን የግዥና ፋይናንስ የሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን የዕቃው ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የውል ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል በመፈጸም አሸናፊ የሆነባቸውን ዕቃዎች በሙሉ //ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
  3. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  4. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115580505/0115581801 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች //ቤት

 

Save Tender