የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል በርበሬ ይስት እርድ ፣ አተር ክክ በቆሎ፤ እንጨት (የ(ካሳባ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል በርበሬ ይስት እርድ ፣ አተር ክክ በቆሎ፤ እንጨት (የ(ካሳባ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች ባወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት ቀርባችው መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
የተጫራቾች መስፈርት፡-
- በዘርፋ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት)
- የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅርብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (50,000) ሃምሳ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ በcpo (በጥሬ ገንዘብ) በቅድሚያ ማስያዝ ይጠብቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር/
- የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4
- የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የምናካሄደው ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት በጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚገባ ሆኖ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የእቃው ርክብክብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም
ማሳሰቢያ፣
ሀ/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስ.ቁ 0468759067
የጂንካ ማረሚያ ተቋም
