PROCUMENTS OF STUDENTS FIREWOOD
ኦሮሚያ ሲቴት ዩኒቨርሲት መቴ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ከፍሎች መገልገያ እና በአመቱ በተለያዩ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ:-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት በተቋሙ ሥር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ የምግብ ማጣፈጫ እና ማገዶ እንጨት ከሐምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የምሥራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች በምግብ እቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት ለ2019 ዓ.ም በጀት ለአንደኛ ዙር ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/04/2019 ዓ/ም ለ6 (ስድስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአሪሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ለ2019 ዓ.ም በጀት ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የባሌ ዞን ማረሚያ ቤት በማረሚያ ቤቱ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውሉ ከሀምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የሚቀርብ የምግብ እህሎች፣ ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህሎች፤ ቅመማ ቅመም፤ አትክልት እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ሐምሌ 01/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈል
የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ሴቶች ማረፊያና ማረሚያ ቤት ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች አንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች የማገዶ እንጨት፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርባምንጭ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያየ ዓይነት እህልና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማሳወጅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል፡- እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች በምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል ማጣፈጫና እና የማገዶ እንጨት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለሁለተኛ ዙር ከየካቲት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ለ 5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በደብረብርሃን ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት ለስድስት ወር ማለትም ከየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።