የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል እና ሴቶች ማረፊያና ማረሚያ ቤት ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች አንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች የማገዶ እንጨት፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡
በፌዴራል ማረ/ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የሲቪል ሰራተኞች፣ የስፖርተኞች የሥራ ልብስና ጫማዎች እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ዩኒፎርም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡