Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የአርሲ ዞን አሰላ ማረሚያ ቤት
  • Address አርሲዞን አሰላ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0223311040
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-26 10:30:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት 2018 . በጀት ከሐምሌ 1/2018 . ጀምሮ እስክ ታህሳስ 30/2019 . 6 ወር (ስድስት ወር) ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ማንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ፡-

1.     ተወዳዳሪዎች የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ ውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት የለው 2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

2.     የግብር ከፋይ መለያ (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው

3.     የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ከፍሎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመሰከረለት ቼክ እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው

5.     በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን፡፡

6.     ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ውሎ 16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 430 ሰዓት በዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7.     የዞኑ ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8.     በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ መቅረብ የሚችል፡፡

9.     ማረሚያ ቤቱ የሚገኝበት ከተማ በአርሲ ዞን አሰላ ማረሚያ ቤት፡፡

 

ለበለጠ ረጃ በስልክ ቁጥር 0223311040/0913439972

 

በኦሮሚያ ማረሚያ ኮሚሽን አርሲ ዞን ረሚያ

Save Tender