Tender Detail

Tender Details

  • Company ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-30-01-54
  • Website
  • Deadline29 Jun 2026, 11:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-29 11:30:00
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks , Firewood

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወማተ//2257/20

 

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

.ቁ

የአቅርቦቱ አይነት

 

መላኪያ

 

የቅርቦት መጠን

የማቅረብያ ግዜ

Cክክብ ሚፈፀሚበት ቦታ

በቅድሚያ ለዐ3 ወራት ቆይታ 26 --አስከ

01

 

ነጭ ሠርገኛ ጤፍ

 

በኩ/

 

ከ150-200 ኩንታል

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

02

ነጭ በቆሎ

 

በኩ/

ከ450-650ኩንታል

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

03

ባቄላ

በኩ/

ለ60-80 ኩንታል

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

04

የሀገር ውስጥ ስንዴ

በኩ/

ከ40-45ኩንታል

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

05

የሽሮ ጓያ

 

በኩ/

ለ40-45ኪ.ግራም

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

06

ጎመን ዘር

 

በኪ.

ለ20-50ኪ.ግራም

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

07

ቀይ ሽንኩርት

 

በኪ.

 

ከ500-600ኪ.ግራም

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

08

የዳቦ እርሾ

በፓኬት

30-40 ፓኬት

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

09

 

ሻይ ቅጠል

በፓኬት

ከ100-180ፓኬት

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

10

ጨዉ

በኩ/

ከ5-6ኩንታል

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

11

የተፈጨበርበሬ 1ኛው

በኪ.

 

ከ150-280ኪ.ግራም

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

12

ግንዲላ የማገዶ እንጨት

 

በሜ.

 

ከ50-80 ሜትር ኩብ

ወር በገባ ከ25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

ከ1/11/2018-30/01/2019

 

መመዘኛዎች

(01)  በየመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/፣የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው ላት/ ከማንኛውም ግብርና ታከስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶች፣ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች በስተቀር የVATI5% ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፤

(02) ተጫራቾች ለሚጫረቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይንም ለሌሎች መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች ለ01(አንድ)አመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ጊዜያት ያለ እንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋርአያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ፤

(03) አሸናፊው ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት ከሀምሌ/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ሕጋዊ የውል ሰነድ የሚፈርምና ያሸነፈው ነጠላ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆን ፡

(04)                        ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ አስ ደሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ CPO/ተመሳሳይ ሰነድ በማሠራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

(05)                        ተጫራቶች:- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር /ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል ማጣፈጫ የአንዱን ኩንታል//ግራም) ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኮፒዎች ጋርበማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

(06)                        ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን እና የበርበሬ ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም

(07)                        ጨረታው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቶች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከረፋዱ 530 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አዳራሽ /ቢሮ/ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስበስጠ መረጃ በስልክ፦ ቁጥር-011-330-0154 011-330 1139:/01 330-1568 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም

Save Tender