Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
  • Address ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋካልቲ ፊት ለፊት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0226611679
  • Website
  • Deadline16 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Firewood

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር B002/0FWLEBB/2018

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ

-       የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪ

ተኛ ጊዜ የወጣ

-       የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ኩባዩ ዲስትሪክት

-       የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ማና አንጌቱ ዲስትሪ

-       የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪ

በመሆኑም

1.     የግንዲላ፤ አጠና የእንጨት መሰንጠቂያ ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑት የንግድ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጫረታ ሰነድ ያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋኩልቲ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦሮ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት ረታዉ ላይ መሳተፍ ይችላሉ

2.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ 15 ተከታታይ ቀናት እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ 10 ተከታታይ ቀናት ፍት ሆኖ ይቆያል

3.     ጨረታው የሚከፈትበትና የሚዘጋበት ትክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-661-1679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቅርንጫፍ

Save Tender