Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት
  • Address ምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 64 52 76
  • Website
  • Deadline09 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price30.00
  • opening date2026-02-09 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood , Merchandise

የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች በምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል ማጣፈጫና እና የማገዶ እንጨት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለሁለተኛ ዙር ከየካቲት 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ለ 5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች በምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል ማጣፈጫና እና የማገዶ እንጨት 2018 . በጀት ለሁለተኛ ዙር ከየካቲት 1/2018 . ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 / 5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዚህ መሰረት ማንኛውም ጨረታ ውል መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ፤

1.     የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ግባብነት ያለው 2018 የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው

3.     የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዞኑ ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

4.     ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞን ማረሚያ ቤት አስ//ቤት ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ ሁለት (2%) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመስከረለት (CPO) እና የምግብ እሕል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው

6.     በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን።

7.     ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ 16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ያስገቡበት ሳጥን ታሽጎ 430 ሰዓት በዞኑ ማረሚያ ቤት አስ//ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ የጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.     የዞኑ ማረሚያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9.     በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችል ማረሚያ ቤቱ የሚገኝበት ከተማ

 

.

የዞን ማረሚያ ቤት

የሚገኝበት ከተማ

1

የምስራቅ ባሌ ማረሚያ ቤት

ጊንር

 

ለጠ መረጃ በስልክ 0911645276/0911803891 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የምስራቅ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር /ቤት

 

Save Tender