Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467740595
  • Website
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት በተቋሙ ሥር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ የምግብ ማጣፈጫ እና ማገዶ እንጨት ከሐምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም 2019 በጀት ዓመት በተቋሙ ሥር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ የምግብ ማጣፈጫ እና ማገዶ እንጨት ከሐምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 . ድረስ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው

·        በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

·        የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

·        የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN-NO/ ያላቸው

·        ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

·        የጨረታ ማስከበሪያ ለምግብ እህል ብር 30,000 /ሰላሳ ብር/፣ ለሌሎች ለእያንዳንዳቸው ብር 5,000 /አምስት ብር/ በመረጡት ዘዴ ማለትም በባንክ በተመሰከረ CPO በጥሬ ገንዘብ ወይም የባንከ ዋሰትና ማቅረብ ይችላሉ የጨረታ ሰነዱን ጊዶሌ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

·        የገዙትንም ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት በተለያዬ ፖስታ በማሽግ ኦርጅናሉ ላይ ኦርጅናል ኮፒው ላይ ኮፒ ብሎ በመጻፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ተቋሙ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውሰጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

·        የጨረታ ሣጥኑ 16ኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

·        16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ወደ ቀጣዩ የሥራ ቀን ይተላለፋል፡፡

·        ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡

·        የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ካሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋለ አሸናፊው የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባትና በገባው ውል መሠረት ዕቃዎችን እስከ ተቋሙ ንብረት ክፍል ድረስ የማድረስ ግዴታ አለበት፡፡

·        ተቋሙ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467740595/360/021/359 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender