Tender Detail

Tender Details


ኦሮሚያ ሲቴት ዩኒቨርሲት መቴ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ሲቴት ዩኒቨርሲት መቴ ካምፓስ 2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ጨራታዉ

የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ ቁጥር መከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

 

15/12/18 . 4:00 ሰዓ

ሎት አንድ -ሥጋ ለሙስሊም

የጨረታው ቁጥር

 

15/12/18

. 430 ሰዓት

2

 

ሎት ሁለት ጥራጥሬ

 

 

3

 

ሎት ሦስት -አትክልትና ፍራፍሬ

 

 

4

 

 

ሎት አራት -የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ቅመማቅመም እና ማጣፈጫዎች ማጣፈጫዎች

 

 

5

 

ሎት አምስት የፅዳት

 

 

6

 

ሎት ሰድስት ማገዶ እንጨት

 

 

 

1. በዘርፋ የንግድ ፈቃድ ያላቸው:- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብርየከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ አስፈላጊ የሆነና በሕጋዊ አካል የተሰጠ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንከ በተመሰከረለት ሲፒኦ ከጨረታው ስነድ ጋር ማስያዝ የሚችል፡፡

3. አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ስራ አፈፃፀም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታውን ስነድ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 7 አያንዳንዱ ስነድ በሎት በብር 1ዐዐዐ /አንድ ሺህ ብር/ በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀመሮ እስከ መጨረሻው 15/12/18 . ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ ወይም እስከ 400 ሰዓት ጨረታው በዝያው ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ቦታ 430 ስዓተ ይከፈታል::

5. የዕቃው ማሰረከቢያ ቦታ የአሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ ሲሆነ ማስጫኛ እና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጭዎች የሻጭ ግዴታዎች ናቸው፡፡

6. በሌላ ተጫራቾች ላይ ተነተርሶ ዋጋ ማቅረበ አይቻልም፡፡

7. የዕቃው ብዛት ሊጨምርም ሆነ ሊቀነስ ይችላል::

8. ካምፓሱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

9. ካምፓሱ ከተራ ቁጥር 1-8 በተገለጸው መሰረት ያልተስማማ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡፡

ስልክ ቁጥር:-09-10-19-05-23/09-11-70-73-82/09-13-06-98-43.

 

ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ

 

 

✨ messages.ai_summary
Oromia State University (Metu Campus) invites open tender for food supplies for student meals for the 2019 budget year, covering six lots: meat for Muslims, grains, vegetables and fruits, food groceries/spices/seasonings, cleaning items, and firewood. Bids close at 4:00 PM on 15/12/18 E.C. and open at 4:30 PM the same day. Bid documents cost 1,000 ETB per lot; a 2% bid bond in the form of a bank-confirmed CPO is required, and the winning bidder must provide a 10% performance guarantee. Bidders must hold a valid trade license, be VAT registered, and provide proof of current tax payment.
Save Tender