Tender Detail

Tender Details

  • Company የጂንካ ማረሚያ ተቋም
  • Address ጂንካ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468759067
  • Website
  • Deadline20 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • opening date2026-06-21 10:30:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህሎች፤ ቅመማ ቅመም፤ አትክልት እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጂንካ ማረሚያ ተቋም 2019 . በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህሎች፤ ቅመማ ቅመም፤ አትክልት እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት መሠረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

የተጫራቾች መስፈርት፡-

1.     በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት)

2.     የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል

3.     የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ

4.     የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅርብ የሚችል

5.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለበቆሎ፣ጤፍ፣ ፊኖ ዱቄት፤ አተር ክክ፣ ካሳባና ማገዶ እንጨት ለእያንዳንዱ 100,000/ አንድ መቶ ሺህ ብር/ እንዲሁም ጨው፣ በርበሬ፣ ሽንኩርት፤ እርሾና እርድ ለእያንዳንዱ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO (በጥሬ ገንዘብ) በቅድምያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.     የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር/

8.     የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4

9.     የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 200 እስከ 400 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ሳጥን ወስጥ የሚገባ ሲሆን በእለቱ 430 የሚከፈት ይሆናል፡፡ ነገር ግን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

10.                        የእቃው ርከከብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም

 

ማሳሰቢያ፤

/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

      ስልክ ቁጥር 0468759067

 

የጂንካ ማረሚያ ተቋም

Save Tender