Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline08 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-08 00:00:00
  • Categories Water System Installation , Pumps, Motors And Compressors

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ፓምፕ መግዛት የወጣ ጨረ

ማስታወቂያ ቁጥር 242/17

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል ግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1

ሰርፌስ ሶላር ፓምፕ ከነገጠማው

02

 

50,000 ብር

 

900 ሰዓት

 

905 ሰዓት

2

ሰብመርስብል ሶላር ፓምፕ ከነገጠማው

07

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸሁ፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እና ቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላችሁና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾ በቢሮው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16/8/2017 . ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ለሰነዱ በመፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች መጫረቻ ሠነድ/ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/08/2017 . ከቀኑ 900 ሰዓት የቴክኒካልና ፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጃው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታ ሳጥን 30/8/2017/ በቀኑ 9:00 ሰዓት ታሽጎ 9:05 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡
  • /ቤቱ ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ ፡- 046-5-54-14-61

 

የማዕከ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender