Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 18 61 25
  • Website
  • Deadline16 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-16 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Seed

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኘውን ጎመን ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ጎመን ዘር መሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢግስኮኢምዘደው

ጨሸ/03ሠነድ/2017

 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ //ቤት የሚገኘውን ጎመን ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣
  2. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ CPO በኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት (11:00 ሰዓት በፊት) በዋናው /ቤት የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የተገለፀውን መጠን ጎመን ዘር መጫረት ይችላል፤
  5. ማንኛውም ተጫራች ጎመን ዘር በአርዳይታ //ቤት በመገኘት አይቶ መጫረት አለበት፡፡ ይህን ሳያደርግ ዋጋ ቢያቀርብ ኃላፊነቱ የተጫራቹ ይሆናል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የሚጠይቀውን በሙሉ ሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
  8. የጎመን ዘር መጠን በዚህ ጨረታ ሠነድ ላይ ከተገለፀው መጠን ሊያንስ ይችላል፡፡
  9. ዋጋውን በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው ግንቦት 8 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ግንቦት 8 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፍ /ቤት አዳራሽ እና ከላይ በተጠቀሱት //ቤቶች ጨረታው ይከፈታል፡፡
  10. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር- 011 6 18 61 25

 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

 

Save Tender