Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው መገናኛ ሁለገብ የገበ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ በሎት /በምድብ/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር /ታቦር ከተማ የሚገኘው መገናኛ ሁለገብ የገበ////ዩኔዬን .የተ. የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ በሎት /በምድብ/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሎት 1 የቆቦ አሸዋ 60 .ኩብ፣ ሎት 2 የአርባያ አሸዋ 60 .ኩብ፣ ሎት 3 የላሊበላ አሸዋ 80 .ብ፣ ሎት 4 ድንጋይ 300 .ኩብ፣ ሎት 5 ፈር ከቦታ ቦታ ማጓጓዝ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ ሎት 6 የሎደር ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግለሰብ መግዛት ይፈልጋል፡ ስለሆነም ተጫራ የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡-

  1. በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፣
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ጋራንቲ /ዋስትና/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ሆኖ የሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ /2%/ በመገናኛ ሁለገብ የገ/// ዩኒዬን .የተወሰነ በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
  3. የግዥው መጠን 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ዋጋ የሚሆን ከሆነ በተጨማሪ እሴት /ቫት/ እንዳይሰበሰብባቸው ፈቃድ የተሰጣቸው (በግብር አዋጁ ከግብር ነጻ ከሆኑ) አቅርቦቶች ካልሆኑ በስተቀር በግዥው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራች በተጨማሪ እሴት /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ዋጋ ሲሞላ እና (ሲፒኦ) ሲያሲይዙ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡ ቫት የሚጠይቀው የአንዱ ወይም በጥቅል /ሎት/ የሚገዛው እቃ እንጂ በአንድ ማስታወቂያ ለወጡ አለመሆኑ ይታወቅ፣
  4. ተጫራቾች የሚገዙ ዕቃዎችን አይነት፣ መጠንና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ የጨረታ ሰነዱን እና የተጫራቾች መመሪያውን በማይመለስ 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) መገናኛ ሁለ/የገ////ዩኒዬን .የተወሰነ በመፈል /በመግዛት የመወዳደሪያ ዋጋ ስማቸውን ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች ከተ. 1-4 የተዘረዘሩትን ሰነዶች ሞልተው በፖስታ በማሸግ በዩኒዬኑ ቢሮ በደ/ታቦር በጣይቱ ፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ /ታቦር ዲስትሪከት ህንጻ 1 ፎቅ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  6. በጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት 5 ቀን ዉስጥ የአሸነፈበትን እቃ /ንብረት/ ጠቅላላ ዋጋ አስር በመቶ /10%/ በባንክ በተረጋገጠ ፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መው ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊው የሚለየው በሎት /በምድብ/ ዋጋ ይሆናል። ከሎት ውስጥ የአንዱን ዕቃ ዋጋ ካልሞሉ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ።
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 630 ጨምሮ የጨረታ ሰነዱ ተሸጦ 10ኛው ቀን 800 ታሽጎ በዚሁ እለት 810 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን 10ኛው የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የአሸነፉትን እቃ /ንብረት/ አገልግሎት ጠቅላላ ወጭውን በመሸፈን በደ/ታቦር ከተማ ከሚገኘው መገናኛ ሁለ/የገ////ዩኒየን .የተ /ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፣
  10. ዩኒዬኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ሌሎች በዚህ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ጉዳዮች በኀብረት ሥራ ማህበራት ግዥና ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት ይስተናገዳሉ፡፡

 

መረጃ በስልክ ቁጥር 058 441 13 36 /0581419927 ደው መጠየቅ ይችላ፡፡

 

መገናኛ ገብ .የተ. የገ///ማህበራት ዩኒዬን

 

Save Tender