የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ክራይ አገልግሎት ግዥ
በእማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በቀወት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ደረቅ ጭነት(ለአንድ አመት የሚቆይ ኮንተራት) ሎቶ 2. የመኪና መለዋወጫ( ለእንድ አመት የሚቆይ ኮንትራት) ሎት 3. የመኪና ጎማ ሎት 4. ህትመት(ለአንድ አመት የሚቆይ ኮንትራት) ሎት 5. ጽዳት ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወ
የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልግሱት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ አወደድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Low-bed/Capacity 60 Tons from bidders who can fulfill the following Terms and Conditions.
Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Low-bed/Capacity 45Tons from bidders who can fulfill the following Terms and Conditions.
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥ እና ከራይ ተከራይ በውሉ መሰረት ግዴታውን ባለመወጣቱ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዩ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል።
በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ.ፕጌታማ 02/526 በቀን 14/08/2018 ዓ.ም ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድሩት እና የመበተን እና ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ይፈልጋል።
በአፈፃፀም ከሳሽ- ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአፈፃፀም ተከሳሽ- ፍሊንትስቴን ኢንጅነሪንግ መካከል ባለው የአፈፃጸም ክርክር ጉዳይ ዊል ሎደር ማሽን በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይጋብዛል።
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዛይሴ ኤልጎ ማዘጋጃ ቤት በጫሞ ዳር 01 ቀበሌ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጠረጋና ጠጠር የማልበስ ስራ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ማስታወቂያ በማሳወጅ ለመከራየት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍሎ የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት አመት ከፌዴራል ሮድ ፈንድ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በሚጢቆሎ ቀበሌ፤ ሜጃ ቀበሌ፤ ሸዋበር ቀበሌ፤ ቦርቸሌ ቀበሌ፤ ቀዲዳ ቀበሌ፤ አንቻሮ መስመርእና አየር ማረፊያ ቀበሌ ለሚያሠራው ነባር መንገድ ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት፡-1 (አንድ) እንዲሁም ከ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ/ደ/ወ/መን/ት/ጽ/ቤት ከጯሂት ቸንከር የጠጠር መንገድ ለማሠራት dump tuck [16m3 capacity] dozzer (200-250Hp) Roller-16ton እና Excavater [200Hp] በ2018 በጀት አመት ማሽነሪ ኪራይ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን በአን/ጠራ ወረዳ የኮቱ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ለሚያሰራው በከተማው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራና የኮብልስቶን መንገድ ፕሮጀክት ማሽነሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤክስካቫተር፣ ግራቨል እና ሳንድ ፊልተር፣ ፎም፣ የቁፋሮ ቢት እና ሲሊንደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በፑል አገልግሎት ግዥ የሚፈጸም ሲሆን በ2018 በጀት በቱሉ አውሊያ ከተማና በሰኞ ገበያ ታደጊ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የገረጋንቲ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከ እነሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥጥ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡