በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተርሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዛይሴ ኤልጎ ማዘጋጃ ቤት በጫሞ ዳር 01 ቀበሌ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጠረጋና ጠጠር የማልበስ ስራ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ማስታወቂያ በማሳወጅ ለመከራየት ይፈልጋል።
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በመጀመሪያ ዙሮች ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም ሎት-1 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት-2 የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ ዙር ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም ሎት-1 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ሎት-2 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሎት-3 የተለያዩ አዲስ ሞቴር ሳይክል ባለሁለት እግር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የፈርኒቸር እና ነዳጅና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::