Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
  • Address በጋሞ ዞን አርባምንጭ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-181-40-91
  • Website
  • Deadline25 Jan 2025, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


 

ያገ  ተሽከርካሪዎች  ሽያጭ

ጨረታ  ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ፋይናንስ /ቤት 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ባለ ሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አስራ አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ቀርበው የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ከመ/ቤቱ ግዥ ክፍል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ጨረታውን ከሞሉ በኋላ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 5% CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ከጨረታ ውጭ ይሆናል:: ተጫራቾች ወደ /ቤታችን በመቅረብ ሞተሮቹ ያሉበትን ደረጃ ዋጋ ከመሙላታቸው አስቀድሞ ማየት ይችላሉ:: ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 500 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል:: ሰዓቱ ከደረሰ የተጫራቾች መገኘት ወይም አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም:: ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈውን ገንዘብ በመክፈል ተሽከርካሪዎችን 10 ስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት የሚችል መሆን አለበት:: ጨረታውን አሸንፎ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ከፍሎ ተሽከርካሪዎችን ካላነሳ የጨረታ ማስከበሪያው ለመንግስት ገቢ ተደርጎ አሸናፊነቱ ተሰርዞ እንደገና ጨረታ የሚወጣ መሆኑን አውቆ መጫረት አለበት:: /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

046-181-40-91

 

በደቡብ  ኢትዮጵያ  ክልላዊ  መንግስት  በጋሞ  ዞን  የአርባ  ምንጭ  ዙሪያ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender