Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
  • Address በጋሞ ዞን አርባምንጭ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-181-40-91
  • Website
  • Deadline14 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-14 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የፈርኒቸር እና ነዳጅና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡


 

የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የፈርኒቸር እና ነዳጅና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያላቸው ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

  2. አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል ፣

  3. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ጨረታ 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ እና ከጨረታው ማስከበሪያ የምፈቅደውን ማስያዝ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

  4. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን ፡፡

  5. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡

  6. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዕረፍት ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል፡፡

  7. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክመንት /አንድ ኦርጅናልና አንድ ቴክኒካል ኮፒ 1 እና 2 ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ፋይናንሻል ኮፒ 1 እና ኮፒ 2 እንዲሁም CPO በፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡

  8. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤

  9. አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል፡፡

  10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡

  11. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

  12. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡

  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ/ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ጽ/ቤት

 

Save Tender