Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
  • Address አዳማ ከተማ ናፍራን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-212-04-17
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-03 10:00:00
  • Categories Machinery , Construction Vehicle

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥ እና ከራይ ተከራይ በውሉ መሰረት ግዴታውን ባለመወጣቱ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዩ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ልማት ባን አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥ እና ከራይ ተከራይ በውሉ መሰረት ግዴታውን ባለመወጣቱ ንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዩ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የካፒታል ዕቃ ተከራይ ስም

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

የሐራጅ ደረጃ

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት

1

ኤክሶደስ ኬሚካል አስመጪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

የዶሎማይት ማምረቻ ማሽን እና አንድ ዊል ሎደር

ቢሾፍቱ ከመማ፤ በተከራዩ የማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ

64,093,679.68

2

በተከራዩ ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሰኔ 26 ቀን 2018 . 400-600

2

ወ/ሮ ቤቴል ክንፈ

የአልኮል ማምረቻ ማሽን

ቢሾፍቱ ከተማ በተከራዩ የማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ

91,994,336.10

1

በተከራዩ ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሰኔ 26 ቀን 2018 . 400-600

 

ማሳሰቢያ፡-

1.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ መጫረት ይችላሉ፡፡

2.     አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጨምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የሽያጭ ጨረታው ውጤቱ ይሰረዛል።

3.     ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች በመወከል በሽያጭ ጨረታ ላይ የሚሳተፍ ግለሰብ የተረጋገጠ ዋና የውክልና ስልጣን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

4.     የጨረታው አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ሲታሰብለት ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡

5.     የጨረታው አሸናፊ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ነጻ ሊኖረው አሊያም በመንግስት የሚፈለገውን ቀረጥ ለመክፈል ይገደዳል

6.     የጨረታው አሸናፊ 15% የተጨመሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ክፍያዎችን እንዲሁም የስም ማዛዋወሪያ ፍያ ጨምሮ ገዢው ይከፍላል፡፡

7.     አሸናፊ ተጫራች ማሽኑን ካለበት ማምረቻ ቦታ መውሰድ አሊያም ከይዞታ ባላቤቱ ጋር መስማማት ኖርበታል።

8.     ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባን አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር፡- 022-211-66-87 ላይ መደወል ይቻላል፡፡ ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎበኘት ይችላሉ፡፡

9.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሃራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

Save Tender