በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት አመት ከፌዴራል ሮድ ፈንድ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በሚጢቆሎ ቀበሌ፤ ሜጃ ቀበሌ፤ ሸዋበር ቀበሌ፤ ቦርቸሌ ቀበሌ፤ ቀዲዳ ቀበሌ፤ አንቻሮ መስመርእና አየር ማረፊያ ቀበሌ ለሚያሠራው ነባር መንገድ ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት፡-1 (አንድ) እንዲሁም ከ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለሚያሰራው መሶብ (የአንድ ማዕከል) አገልግሎት G+6 ህንጻ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች እና የእጅ መሳሪዎችን ማለትም ሲሚንቶ፤ብረት፣ አካፋ፣ዶማ እና ተያያዥ ዕቃዎችን በሎት፡-፣ድንጋይ አሽዋና ጠጠር የመሳሰሉትን በሎት፡-2 የእንጨት አይነቶችን በሎት፡-3፣ዋተር ፓምፕ፣ጀነሬተርየቫይብሬተር ሆዝ፣የፕለይውድ (የጣውላ) መሰንጠቂያ ማሽን እና ተያያዥ ዕቃዎችን በሎት፡-4 እንዲሁም 14M3 Selfe Loading Concrete Mixer በሎት:-5 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በሎት 1/አንድ እንዲሁም ጎማና ባትሪ በሎት 2/ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለኮሪደር ልማት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት 1(አንድ) እንዲሁም ለቁጠባ መገንጠያ አስፓልት መንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት 2 (ሁለት) መግዛት ይፈልጋል።
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምበልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ (የጽዳት) እቃዎችን በሎት፡- 1 /አንድ/ እና ቋሚ እቃዎችን በሎት፡- 2 /ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለኮሪደር ልማት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት Model XCMG, Y-320 ቻንሲ ቁጥር 49008 የሞተር ቁጥር 41345949 ለሆነው የመ/ቤታችን ዶዘር አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጐማዎችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት አመታዊ ማሽነሪዎች እና የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ እና ካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሸነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በሎት 1/አንድ/ እንዲሁም ጎማና ባትሪ በሎት 2/ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመገንጠያ-ቁጠባ መንገድ ስራ እና ለኮሪደር ልማት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን ማለትም ሲሚንቶ፤ብረት፤ እና ተያያዥ ዕቃወችን በሎት/አንድ/፣ ድንጋይ ፣ አሸዋና ጠጠር የመሳሰሉትን በሎት2 /ሁለት/ እንዲሁም ቢቱሜን/ካርታሜ/ ፕራይም ኮት እና ቴርሞ ፕላስቲከ ቀለሞችን በሎት3 /ሶስት/ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡