በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት Model XCMG, Y-320 ቻንሲ ቁጥር 49008 የሞተር ቁጥር 41345949 ለሆነው የመ/ቤታችን ዶዘር አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት Model XCMG, Y-320 ቻንሲ ቁጥር 49008 የሞተር ቁጥር 41345949 ለሆነው የመ/ቤታችን ዶዘር አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በዘመኑና በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ስራ ፈቃድ ያለው፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያግለግል ከገቢዎች የተጻፈ ማሰረጃ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ቀናት ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND) ብር የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዢያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ማቅረብ አለበት።
- አሽንፎ ለሚያቀርበው ዕቃ ጥራት ዋስትና የሚሆን ጠቅላላ ብር 800,000 (ስምንት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል፡፡
- አሸናፊ ከሆነ ውል በገባ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዕቃውን የሚያቀርብ ለመሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ የሚሰጥ
- ማንኛውም ተጫራች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በሚጠይቀው የዋጋ አሞላል ብቻ መሙላት አለበት በሚጠይቀው ዋጋ አሞላል ካልሞሉ የጨረታ ሰነዱ ውድቅ ይሆናል።
- የጨረታው ውድድር የሚካሄደው በሎት / በጥቅል ድምር ውጤት ስለሆነ የማይሞላ አይተም መኖር የለበትም ያልተሞላ አይተም ከተገኘ ከጨረታው ውድቅ ይሆናሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኪሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ከግ/ፋይ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ08/02/2018 ዓ/ም እስከ 22/2/2018 ዓ/ም 11፡30 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ አንድ ቅጅ ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት ለየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ መንግዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በግዥና ፋይ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 23/02/2018 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 በ 23/02/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ 4:30 ላይ ይከፈታል፤ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እሁድና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻልን፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 351 33 37/033 551 05 04/ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ሁሉም ተጫራቶች በተጫራቾች መመሪያ መሠረት የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገቡበትን ቅጽ ፈርሞ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡- የመሥሪያ ቤቱ አድራሻ ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 ላይ ነው።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት
