Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት
  • Address ኮምቦልቻ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 351 33 37
  • Website
  • Deadline08 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-08 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Vehicle Battery , Vehicle tire , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በሎት 1/አንድ እንዲሁም ጎማና ባትሪ በሎት 2/ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት 2018 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በሎት 1/ንድ እንዲሁም ጎማና ባትሪ በሎት 2/ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የሚከተትን መስፈርቶች ማሟላት የምትች ተጫራቾ መወዳደር የምትች መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በዘመኑና በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ከገቢዎች የተጻፈ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ሲሆን ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና (BID BOND) ብር የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በማስላት ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ማቅረብ አለበት፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በሚጠይቀው የዋጋ ሞላል ብቻ መሙላት አለበት በሚጠይቀው ዋጋ ሞላል ካልሞሉ የጨረታ ሰነዱ ውድቅ ይሆናል ፡፡
  7. የጨረታው ውድድር የሚካሄደው በእያንዳንዱ ሎት /በጥቅል/ ድምር ውጤት ስለሆነ የማይሞላ አይተም መኖር የለበትም ያልተሞላ አይተም ከተገኘ ከጨረታው ውድቅ ይሆናሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኪሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል ከግ/ፋይ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  10. ጨረታው የር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14/02/2018 . እስከ 28/02/2018 . 1130 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ አንድ ቅጅ ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት ለየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት በግዥና/ፋይ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 29/02/2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 29/02/2018 . 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ላይ ይከፈታል ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ፣እሁድ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፈል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  14. ለበለጠ መረጃ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት በአካል በመቅረብ ወይንም በስል ቁጥር 033 35 33 37/033 551 05 04/ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን

 

ማሳሰቢያ፡- ሁሉም ተጫራቾች በተጫራቾች መመሪያ መሰረት የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገቡበትን ቅጽ ፈርሞ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለበት፡፡ የመስሪያ ቤቱ አድራሻ ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ህንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 ላይ ነው

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ስልጣን

 

Save Tender