Tender Detail

Tender Details


አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምበልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ (የጽዳት) እቃዎችን በሎት፡- 1 /አንድ/ እና ቋሚ እቃዎችን በሎት፡- 2 /ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምበልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት 2018 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ (የጽዳት) እቃዎችን በሎት፡- 1 /አንድ/ እና ቋሚ እቃዎችን በሎት፡- 2 /ሁለት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም የሚከተትን መስፈርቶች ማሟ የምትች ተጫራቾች መወዳደር የምትች መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘመኑና በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው
  2. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ከገቢዎች የተጻፈ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 40 ቀናት ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND) ብር 8,000 (ስምንት ሺህ) ብር ለጽህፈት መሳሪያዎች እና ላቂ (የጽዳት) እቃዎች ለሎት 1/ንድ/ እና 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ለቋሚ እቃዎች /ለሎት 2/ሁለት/ በባን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለየብቻ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ማቅረብ አለበት፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በሚጠይቀው የዋጋ አሞላል ብቻ መሙላት አለበት፡፡ በሚጠይቀው የዋጋ ሞላል ካልሞሉ የጨረታ ሰነዱ ውድቅ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታው ውድድር የሚካሄደው በሎት በጥቅል/ድምር ውጤት ስለሆነ የማይሞላ አይተም መኖር የለበትም ያልተሞላ አይተም ከተገኘ ከጨረታ ውድቅ ይሆናሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከግ/ፋይ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  10. ጨረታው የር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14/02/2018 . እስከ 28/02/2018 . 1130 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወጥ በሆነ አንድ ቅጅ ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት በግዥና ፋይ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀን 29/2/2018 / 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይ//አስ//የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 508 29/02/2018 . 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ላይ ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ፤እሁድና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻልን፡፡
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  14. ለበለጠ መረጃ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት በአካል በመቅረብ ወይንም በስልከ ቁጥር 033 351 37/033 551 05 04/ የቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
  15. ማሳሰቢያ:- ሁሉም ተጫራቾች በተጫራቾች መመሪያ መሰረት የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገቡበትን ቅጽ ፈርሞ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለበት፡፡ የመስሪያ ቤቱ አድራሻ ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ህንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 508 ላይ ነው።

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ሥልጣን

 

Save Tender