Tender Detail

Tender Details


በሸገር ከተማ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡- የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችን፡ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎችን፡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የጽዳትና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ገ/ወ/ገ/ቤት 002/2019

በሸገር ከተማ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡- የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችን፡ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎችን፡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የጽዳትና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ፦

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር መለያ ቁጥር እና የመንግስት ግብር ለመከፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ለ15/ለአስራ አምስት/ የስራ ቀናት ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በገላን ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሲንቄ ባንክ ቁጥር 1064793701213 በመከፈል የጨረታውን ሰነድ ከገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የስራ ቀናት በገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከረፋዱ እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከረፋዱ 4፡30 በገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚውል በባንክ በተረጋገጠ / C.P.O/ሲፒኦ/ብቻ ለቢሮ ጽህፈት መሳሪያዎች 30,000/ሰላሳ ሺህ/ ለቢሮ ቋሚ ፈርኒቸር 20,000/ሀያ ሺህ/ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 30,000/ሠላሳ ሺህ/ ለቢሮ ጽዳት እና አላቂ እቃዎች 20,000/ሀያ ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  8. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ዝርዝር መሰረት ሞልተው መመለስ ይኖርባቸዋል እንዲሁም ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙና/sample/ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር:-
0913321839/0910742350/0911827152

በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender