በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በፑል አገልግሎት ግዥ የሚፈጸም ሲሆን በ2018 በጀት በቱሉ አውሊያ ከተማና በሰኞ ገበያ ታደጊ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የገረጋንቲ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጊ/ከ/አስ/ገ/ግልፅ/1/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በፑል አገልግሎት ግዥ የሚፈጸም ሲሆን በ2018 በጀት በቱሉ አውሊያ ከተማና በሰኞ ገበያ ታደጊ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የገረጋንቲ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራት ይፈልጋል፡፡
1ኛ. ሞተርግሬደር (MotoGrade)
2ኛ. ኤክስካቫተር (ExCavatar)
3ኛ. ዳምፕትራክ (DumpTruck}
4ኛ ኮምፓክተር (compactor Rollo) 5, ሞተር ግሬደር (Motor Grader) 6 የውሃ ቦቲ (Water Truck) 7ኛ ኤክስካቫተር በጃካመር (Excavator with jackammer Breaker)
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN | ያላቸው፣
4. የማዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝርመግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በመ/ቤታችን ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ሰነዱን መግዛት ይቻላል፣
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ. አ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
8. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናቶች በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በመጨረሻም በ16ኛው ቀን 4፡00 ተዘግቶ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ጨረታው የሚካሄደው በሎት ሲሆን ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው አሸናፊ ይሆናል፣
10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 10 34 36 29 /09-14-06-24-84 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
