Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
  • Address , Phone: 0461315012
  • Website
  • Deadline15 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-02-15 00:00:00
  • Categories Construction Works , Construction Vehicle

መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከ እነሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 09/18

/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከ እነሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1.       1.ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.       ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና አንድ ኮፒ ኦሪጂናል እና ኮፒ በማለት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያው ኦሪጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.       ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከባለስልጣኑ ዋና /ቤት የቢሮ ቁጥር 05 መውሰድ ይችላሉ።

4.       የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው።

5.       አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ድረስ ይሆናል። ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

6.       ተጫራቾች ለእያንዳንዱ መንገድ ብር 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በግዥ መመሪያው ላይ በተፈቀደ አቅራቢው በሚፈልገው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።

7.       ተጫራቾች በጨረታ ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

8.       /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9.       ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን

አቅ//አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት

የፖስታ ሳጥን ቁፕር 404

የስልክ ቁጥር 046 131 5012 / 09 32 70 88 47 / 09 23 69 00 85

ዲላ ኢትዮጵያ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን

Save Tender