Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
  • Address በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0948950573
  • Website
  • Deadline06 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-06 10:30:00
  • Categories Construction Machinery , Construction Vehicle

በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ.ፕጌታማ 02/526 በቀን 14/08/2018 ዓ.ም ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድሩት እና የመበተን እና ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ይፈልጋል።


በድጋሚ 2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ከላይ በርዕሱ ግለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ..ጌታማ 02/526 በቀን 14/08/2018 . ስጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድሩት እና የመበተን ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ጨረታ እንድናወጣ ጠይቀውናል፡፡ በጠየቁን መሰረት ይህን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሠስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ጨረታውን መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

በዚሁም መሰረት፡-

1.     በዘርፉ የስራ መስከ የተሰማሩበትን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

2.     ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የንግድ ፍቃድ ያለውና ፍቃዳቸውን ያሳደሱበት የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3.     የቲን ነምበር ማስረጃ እና ተጨማሪ እሴት ታከስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     የሲኖ ገልባጭ መኪና እና የግሬደር ማሽን ሊብሬ የሁለቱንም ሊብሬ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

5.     የመድን ዋስትና (ሶስተኛ ወገን) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

6.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 20,000 ( ሺህ ብር) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

7.     ተጫራቾች ጨረታውን ተወዳድራችሁ ካለፋችሁ የመጀመሪያ ዙር ፍያ የሚጠይቁ ከሆነ ፍያው ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

8.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሽያጭ ///ገቢዎች //ቤት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን /////ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ።

9.     ተጫራቾች የተጠየቁትን መስፈርቶች 1 /አንድ/ ኦርጅናል 2 /ሁለት/ ኮፒ በማድረግ በተለያዩ 3 ፖስታዎች በማሸግ /////ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱ ላይ ህጋዊ ማህተማቸውንና ፊርማቸውን ማስፈር ይጠበቅባቸዋል በተጨማሪም ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡

11. ጨረታው የሚታሸገ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ወይም በአየርላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀን አየር ላይ ውሎ በሰ/ቤንች ወረዳ///ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት ታሸጎ ልክ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም አንገደድም

 

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0948950573/0946521985/0935170895/ ይደውሉ፡፡

 

በደ//ኢት///መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ //ቤት

Save Tender