በአፈፃፀም ከሳሽ- ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአፈፃፀም ተከሳሽ- ፍሊንትስቴን ኢንጅነሪንግ መካከል ባለው የአፈፃጸም ክርክር ጉዳይ ዊል ሎደር ማሽን በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይጋብዛል።
በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. አስፋ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ. ሐብታሙ ደስታ 2ኛ. አዛለች ደስታ የትዋለ ልክቶ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በ250 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በግልጽ በጨረታ እንዲሸጥ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት አዟል።