Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline02 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-04-02 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. አስፋ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ. ሐብታሙ ደስታ 2ኛ. አዛለች ደስታ የትዋለ ልክቶ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በ250 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በግልጽ በጨረታ እንዲሸጥ የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት አዟል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ/ከሳሽ 1. አስፋ የትዋለ

አፈ/ተከሳሽ 1. ሐብታሙ ደስታ

2. አዛለች ደስታ

 

መካከል ባለው የአፈፃፀም ጉዳይ፤ በዳንግላ ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኙ፣ በምስራቅ- የቦታ ቁጥር 83 በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ቦታ ቁጥር 86 መካከል 250 . ቦታ ላይ ያረፈውና ቤት በፋይል ቁጥር 138//296 በቦታ ቁጥር 84 የሚታወቀውን 1 አፈ/ተከሳሽ ስም የተመዘገበውን ቤት በግልጽ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ብር 631,253.38 /ስድስት መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ ሶስት ብር ከሰላሳ ስምንት ሳንቲም/ ሆኖ መጋቢት 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 630 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ በጨረታ እንዲሸጥ የአብ ጠቅላይ /ቤት ትዕዛዝ በሰጠው መሰረት የዳንግላ ቀበሌ 02 አስተዳደር /ቤት አንድ ሰው ታዛቢ በመመደብ የዳንግላ ወረዳ ፖሊስ /ቤትም ፀጥታውን የሚያስከብር አንድ ሰው በመመደብ የጨረታው ሥነ-ሥርዓት በአግባቡ እንዲከናወን እንዲደረግ ሆኖ የአብ ጠቅላይ /ቤት ሐራጅ ባይም ጨረታውን በበላይነት በመምራት ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ ከቦታው ቀርቦ ሕጋዊ መታወቂያ በመያዝ መሳተፍ የሚቻል እና አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከተቻለ ሙሉውን ገንዘብ የሚያስይዝ ካልተቻለም ንድ አራተኛውን ማስያዝ የሚችል መሆኑን እና ውጤቱንም መጋቢት 28 ቀን 2018 . ለሆነው ቀጠሮ እንዲገለጽ

 

የአብክመ ጠቅላይ /ቤት

Save Tender