ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ በነጠላና በአፓርትመንት ደረጃ የተዘጋጁ ይዞታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ይዘንጋዉ ማናዬ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ
The Ministry of Water and Energy Workers Cooperative invites eligible bidders for the lease, management, and operation of various sized rooms on the ground and first floors of a newly constructed G+1 commercial building located within the Ministry of Wate
የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMF) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና ተያያዥ ንብረቶችን በጥቅል ባሉበት ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (CSO) ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ (ለመሸጥ ) ይፈልጋል፡፡
ጂኤስ የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመርካቶ አካባቢ ለከፍተኛ ንግድና መኖሪያ አገልግሎት የሚውል 2B+SB+G+9 የቅይጥ ሕንፃ (Mixed-Use Building) በ 4111.73 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ትልቅ ሶሰት ብሎክ ያለው ህንፃዎችን በመገንባት ላይ ያለ አክሲዮን ማህበር ነው፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ለማ ተፈራ ሶሪ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍጹ ከተማ የካርታ ቁጥር OR003075014013 በአቶ ጌታሁን ወዳይ ደረሰ ተመዝግቦ የሚገኘዉን የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::
የመኖሪያ ቤት እና የሆቴል ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት