የመኖሪያ ቤት እና የሆቴል ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት
የጨረታ ማስታወቂያ
የአፈፃፀም ከሳሽ ወ/ሮ ሰላማዊት ንጉሱ
የአፈፃፀም ተከሳሾች፡-
- አቶ ሰይፉ አስናቀ
- አቶ እንዳልካቸው አስናቀ
- በባቱ ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በ350 ካ.ሜ (ሶስት መቶ ሃምሳ ካሜ) ቦታ ላይ የሚገኝ በአስናቀ መኮንን ስም የካርታ ቁጥሩ ORO2901106009 በሆነው ተመዝግቦ የሚታወቅ በመነሻ ዋጋ ብር7,186,897.17 (ሰባት ሚሊየን አንድ መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከ17/100) በሆነው በግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ለጨረታው የተቀመጠውን ከመነሻ ዋጋ 1/4 በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር እንዲችሉ ታዟል፡፡
1.1 የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በቀን 21/12/2018 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ታዟል፡፡
- በባቱ ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ውስጥ በ450 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኝ የሆቴል ንግድ ቤት አስናቀ መኮንን ስም በተባለው ሰው ስም የካርታ ቁጥሩ OPO29011603002 በሆነው ተመዝግቦ የሚታወቅ በመነሻ ዋጋ ብር11,456,941.96 (አስራ አንድ ሚሊየን አራት መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ አንድ ብር ከ96/100) በግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ አሁን ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ለጨረታው መነሻ ከተቀመጠው ገንዘብ ውስጥ 1/4 በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በማስያዝ መወዳድር እንዲችል ታዟል፡፡
2.1 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አየር ላይ ከቆየ በኋላ በቀን 22/12/2018 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሸጥ ታዟል፡፡
* ውጤት ለመጠበቅ ቀጠሮ ለ25/12/2018 በ4፡00 ሰዓት ተቀጥሯል፡፡
በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Public auction for purchase of a residential house (350 sqm) and a hotel commercial building (450 sqm) in Batu town, Melka Shalo Kebele, registered under Asnake Mekonnen. Open to interested buyers via competitive bidding.
