ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 004/2018
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| መኖሪያ ቤት/ቶች/ | |||||||||||
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት | የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) | ጨረታው የሚከናወንበት | ጨረታው የወጣው | ||||
| ለጨረታ የቀረበው ንብረት | ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | ቀን | ሰዓት | ||||||
| 1. | ታደሉ መቲ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር | አቶ ነጋሽ ቱፋ ሁንዴ | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | ሸገር ከተማ፣ ጣፎ ክ/ከተማ፣ ለገዳዲ ወረዳ፣ የቤት ቁ. አዲስ ልዩ ስሙ ሲሲዲ ጀርባ (ቪላ ቤት) | OR00004094415009 | 169.71 ካ.ሜ | 8,500,000
|
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም | 4፡00- 5፡00 | ለሶስተኛ ጊዜ |
| 2. | ወሰን እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር | ||||||||||
| 3. | ሴና ደራርቱ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር | ||||||||||
| 4. | አቶ ሚኪያስ አበራ ምህረቴ | እነ ለታ ረዳ አድሃኖም | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ወረዳ 06፣ የቤት ቁ. B871/10 | AA0000611026138710010 | 62.63 ካ.ሜ | 2,500,000 | መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም | 5፡00- 6፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ |
| 5. | አለኑቢያ ፎሪየን ኢምፕሎይመንት ኤጀንት | አቶ አንዶም ብርሃነ አምባዬ | ፕሪሚየም
ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ወረዳ 13፣ የቤት ቁ. አዲስ | AK11214595694651551 | 78 ካ.ሜ | 12,100,000 | መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም | 4፡00- 5፡00 | ለሶስተኛ ጊዜ |
| 6. | ካሌብ ላሚ ገ/ፃዲቅ | ካሌብ ላሚ ገ/ፃዲቅ | ዓብይ ቅርንጫፍ | መኖሪያ ቤት | አዲስ አበባ ከተማ፣ ኮ/ቀራንዮ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 14፣ የቤት ቁ. | AD11515111117863323 | 178.6 ካ.ሜ | 12,200,000 | መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም | 5፡00- 6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ |
| አዜብ ለሜ ስፍር | |||||||||||
የጨረታው ደንቦች፤
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚወጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል፡፡
- በሕግ ገዥው ለመንግስት እንዲከፍላቸው የተደነገጉ ማናቸውንም ክፍያዎችን (ማንኛውም ዓይነት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ… ወዘተ) ገዥ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
- ተቋማችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ለሚገዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረግ ውይይት የሚወሰን ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
- ማንኛውም ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደወል ንብረቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ መያዝ ይችላል፡፡
- ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው ንስር ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፤ ቦታውም ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ለፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኘው ንስር ህንጻ ላይ ነው፡፡
- ንብረቱን ለመጎብኘት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር ቁጥር 0115622371 መደወል
ይችላሉ::
ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ !!!
