Tender Detail

Tender Details


ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::   


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

                                 ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018

ሲንቄ ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::                          

ተቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ          ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ/ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት
ቀን ሠዓት
1 አቶ ፍሮምሳ ሀሜሶ ሌንጅሶ

 

አቶ ፍሮምሳ ሀሜሶ ሌንጅሶ ሻሸመኔ መኖሪያ ቤት ሻሸመኔ ከተማ ቢሻን ጉራቻ ክ/ከተማ ሐባሲ ወረዳ           OR002073205003 139.61m2 1,753,608.97 11/1/2019 4:30-6:00 2 ግዜ
ወ/ሮ ጌጤ መሳይ ሃ/ማሪያም ሻሸመኔ መኖሪያ ቤት ሻሸመኔ ከተማ ቢሻን ጉራቻ ክ/ከተማ ሐባሲ ወረዳ OR002073401007

 

140.12m2 2,506,037.82 12/1/2019 4:30-6:00 2 ግዜ

የሐራጁ ደንቦች፤

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  2. በሐራጁ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል::
  3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው::
  5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ ፤ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ይሆናል፡፡
  6. በጨረታዉ ቀን ከ4፡30 እስከ 5፡00 የተጨራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም። ከ5፡00 – 6፡00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል።
  7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል:
  8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡
  11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡
  12. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11557-6016) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሲንቄ ባንክ . 

                                            ዕዳ እንዲከፍሉ የተሰጠ የ10  ቀን ማስጠንቀቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተው የሲንቄ ባንክ አ.ማ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ በገባችሁት የብድር እና የመያዣ ውል መሠረት መክፈል የሚጠበቅባችሁን የብድር እዳ ባለመክፈላችሁ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ያለባችሁን እዳ እንድትከፍሉ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ባስመዘገባችሁት አድራሻ ተፈልጋችሁ ልትገኙ ባለመቻላችሁ ማስጠንቀቂያውን በአካል ለመስጠት አልተቻለም፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ  ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን በተሰጣችሁ ጊዜ ካልከፈላችሁ ባንኩ ከላይ በተጠቀሰዉ አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እነሳዉቃለን፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪ ስም ንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ
1

 

ቅድስት ታደሰ መልካ ቅድስት ታደሰ መልካ ሲንቄ ባንክ አርቲስት አሊ ቢራ ቅርንጫፍ

 

Save Tender