Tender Detail

Tender Details


ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::


የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል::

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረቱ ዓይነት

የንብረቱ አድራሻ  

የመነሻ ዋጋ (በብር)

 

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን& ሰዓት እና ቦታ

ከተማ ቀበሌ

/ወረዳ

 

01

 

ወ/ሮ ሙሉነ ሽአሰፋ

 

በአቶ ገመቹ ቱፋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር CA/1085/09 የሆነ፣ስፋቱ 1,000 ሜ.ካሬ ይዞታ ያለው ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ጅምር ህንፃ፡፡

 

ጫንጮ ከተማ

 

01

 

4,657,842.00

 

ማክሰኞመስከረም12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሱሉልታ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

02

 

አቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ

 

በአቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ሾተማ/802/00 የሆነ ስፋቱ 250ሜ.ካ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡

 

ሾኔ

 

01

 

 

747,120.00

 

ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሾኔ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

03  

አቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ

 

በአቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ ስም የተመዘገበ፣  የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 747 የሆነ፣ ስፋቱ 330 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ይርጋለም ከተማ፣ ፍል ውሃ ክ/ከተማ

 

አፖስቶ

 

 

700,000.00

 

ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ይርጋለም ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

 

04 አቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1857 የሆነ፣ ስፋቱ 500 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት ሀደሮ ከተማ 01 ቀበሌ  

3,850,000.00

ማክሰኞመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

05 በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1736 የሆነ፣ ስፋቱ 500 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት ሀደሮ ከተማ 01 ቀበሌ  

3,350,000.00

06 ዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም የተመዘገ በወ/ሮ  ራሔል ታደሰ ስም የተመዘገበ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሽን፡፡ አዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 29,000,000.00 ማክሰኞመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

07 ወ/ሮ ስምረት ዳዊት በአቶ አዲሱ ሀጎስ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መ/ከ/ማ/16/10 የሆነ፣ ስፋቱ 600 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፡፡ ሲዳማ መጆ ከተማ 700,000.00 ማክሰኞመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሃዋሳ መናኽሪያ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

08 ኢኖክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማህበሩ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 490/84 የሆነ፣ ስፋቱ 27,000 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን፡፡ አዳማ ጨፌ ቀበሌ 190,000,000.00 ማክሰኞመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዳማ ዲስትሪክት እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ፡፡

ስለሆነም

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሂሳብ ቁጥር ETB1764600010001 በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ላይ የማይመለስ ብር 100.00 (ብር አንድ መቶ) በቅድሚያ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ በባንኩ ቅርንጫፎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ራስአበበ አረጋይ ተብሎ በሚጠራው መንገድ፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ወለል ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን/ፎርሙን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  3. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO የጨረታው ሂደቱ ተጠናቆ እንዳለቀ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

4.ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ላይ በተዘረዘረው የጊዜ ሠሌዳ መሰረት ንብረቱ በሚገኝበት አካባቢ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

  1. የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በሠንጠረዥ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ እና ቦታ ይሆናል፡፡
  2. 6. ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የመያዣ ንብረቶች ለሚገዙ ተጫራቾች በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት በከፊል የብድር አቅርቦት የሚመቻች ይሆናል፡፡
  3. 7. አሸናፊው ድርጅት /ግለሰብ ያሸነፈበት ንብረት ድርጅት ከሆነ በሚገዛበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከስም ማዛወር ጋር ያሉትን ከፍያዎች እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን አጠቃሎ ይከፍላል::
  4. አሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ካሸነፈበት ገንዘብ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ ማሸነፉ ከተገለፀለት በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አስፈላጊውን የሽያጭ ውል የማይፈፅም ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  5. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ለተጨማሪ መረጃ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0115 54 69 91 /0115 52 21 79 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ

Save Tender