Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልግሱት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ አወደድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨረታ

 

የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልግሱት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ አወደድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎት

የሚወገደው ንብረት ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

 

መሰኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ መስከበሪያ(CPO)

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

1

 

ያገለገሉ የትራንስፎርመር ዘይት ማጣሪያ ማሸን እና ኮምፕረሰር

ኮተቤ ኤሌክትሪካል ወርከ ሾፕ

 

በቁጥር

 

4

 

የጨረታን ማስከበሪያወን 20 በመቶ

ኔሃሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ8፡00

ኔሃሴ 06 ቀን 2018 . ከቀኑ830

2

 

 

ያገለገሉ የተለያየ አምፔር መጠን ያላቸው የመኪና ባትሪዎች

ኮተቤ ጋራዥ እና ወርክ ሾፕ

 

በቁጥር

702

 

51,000

ኔሃሴ 07 ቀን 2018 . ከቀኑ800

ኔሃሴ 07 ቀን 2018 . ከቀኑ830

ያገለገሉ የተሸከርካሪ ራዲያተሮች

በኪ.ግ

156

የተቃጠለ የሞተር ዘይት

ኮተቤ ጋራዥ

በሊትር

33280

80,000

ኔሃሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ8፡00

ኔሃሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ8፡30

3

ባዶ በርሜል

በቁጥር

160

 

 

 

 

ስስሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈስገ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመሰከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሱ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ውድድሩ የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በአክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር በፈጠሩት የማወዳደሪያ ሲስተም መተግበሪያ auction.et መሰረት መሆኑን እየገለጽን፤ መስፈርቶቹ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-

1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሠ መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

2. ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ የኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ በነጻ አውርደው መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኦከሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ጋር ቀጠሮ በማስያዝ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 1000 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Security) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስም ... በማሰራት የኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የጨረታዉን ሂደት በቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የአከሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር(Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ።

8. በጨረታው አሸናፊ ለምትሆኑ ተጫራቶች ለወደፊት አሸናፊነታችሁ ከሚገለፅበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአሸነፉችሁበትን ዋጋ ሙሉውን ከፍያ ለወደፊት በምናሳውቃችሁ በተቋማችን ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት የመፈጸም ግዴታ ይኖርባችኋል፤ ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራቾች ለወድድር ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ለተቋማችን ገቢ ይደረጋል፡፡

9. ከላይ የተጠቀሰውን እና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ሊደረግ ይችላል፡፡

10. ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11. የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በአጭር የስልክ መስመር 09-05-11-55-11 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

12. ንብረቶቹን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 011-1-11-98-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender