Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-11-20
  • Website
  • Deadline18 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-05-18 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Construction Vehicle , Vehicle

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍሎ የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍሎ የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በብር

1

Sewage Suction 240 hp 10 M3/10,000 liter

100,000

2

carry truck 7 tons 175 hp

100,000

3

Shower truck 20,000) liters 330 HP PumpWater sprinkling truck dedicated pump,

100,000

4

Wheel loader1 operating weight 19.5 kgs Bucket capacity 3.5 M3

100,000


ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው
  5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
  6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 307 የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000337749678 በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት አየር ላይ ይውላል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 11 ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 30 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤ ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፤ ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ 100,000 ብር /አንድ መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ CPO /BID BOND/ ማስያዝ አለባቸው።
  10. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ - በስልክ ቁጥር 046-212-11-20 መደወል ይችላሉ።

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ
ሀዋሳ

Save Tender