Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት
  • Address , Phone: 0583340607
  • Website
  • Deadline28 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-03-28 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Rent , Construction Machinery , Construction Vehicle

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ/ደ/ወ/መን/ት/ጽ/ቤት ከጯሂት ቸንከር የጠጠር መንገድ ለማሠራት dump tuck [16m3 capacity] dozzer (200-250Hp) Roller-16ton እና Excavater [200Hp] በ2018 በጀት አመት ማሽነሪ ኪራይ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለምዕ///መን///ቤት ከጯሂት ቸንከር የጠጠር መንገድ ለማሠራት dump tuck [16m3 capacity] dozzer (200-250Hp) Roller-16ton እና Excavater [200Hp] 2018 በጀት አመት ማሽነሪ ኪራይ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ

-       በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

-       የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው።

-       የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው

-       ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር -3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት 16ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፤ ቀን እና ዓት ይከፈታል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር 0583340607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

Save Tender