Tender Detail

Tender Details


የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 33/2018

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ትናንሽ የመስ መኪናዎች ያገለገሉ ደረቅና የሰው ከባድ መኪናዎች የተቃጠሉ መኪናዎች፣ ያገለገለ ካት ደር መኪና ያገለገለ ቦምንክ ሩሎ መኪና ያገለገለ ኒው ሆላንድ ትራተር እስከ ተሳቢውያገለገለ ዶዘርያገለገሉ ሞተር ሳይሎች የመኪና መለዋወጫና የተለያዩ አይነት ያላቸው ብረታብረቶች ለገሉ የኤሌትሮኒ እቃዎች ጀኔሬተሮች የመኪና ባትሪዎች ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ ባህርዛፎች፣ የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

    ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ላገለገሉ ተሽከርካሪዎች ምድብ አንድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ላገለገሉ የኤሌክትሮኒ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ጀኔሬተሮች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህርዛፎች፣ የጽድ ዛፎች እና፤ ለግራር ዛፎች እንደየ ምድባቸው የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በቤ////ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በመቅረብ ሰነዶችን መግዛት ይችላሉ፡፡

    ጨረታው ፍት ሆኖ የሚቆየው ማስታወቂያው ዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

    ተጫራ የጨረታ ማስከበሪያ/ ለሚወዳደሩበት ንብረቶች የሚጫረቱበትን የገንዘብ መጠን የጠቅላላ ዋጋ 20% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በቤ////ፋይናንስ ቢሮ ስም የተሰራ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።

    ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሠዓት ከጠዋቱ 230 እስከ 1100 ማስገባት ይችላሉ፡፡

    ጨረታው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ አዳራሽ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ሠዓት ይከፈታል፡፡

    16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው የሚከፈተው ሰዓቱ እንደተጠበቀ ሆኖ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡

    ከጨረታው ጋር በተያያዘ አለመግባባት ቢፈጠር ጉዳዩ የሚፈታው በክልሉ ውስጥ ሆኖ በክልሉ ህገ መንግስት ይሆናል፡፡

    መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

    በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በሞባይል ቁጥር 0910932774 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

Save Tender