በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው መሥሪያ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአልማ የሚሠራውን የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ በጨረታ አውጥቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በፑል አገልግሎት ግዥ የሚፈጸም ሲሆን በ2018 በጀት በቱሉ አውሊያ ከተማና በሰኞ ገበያ ታደጊ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የገረጋንቲ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለሁሉም ባለበጀት መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘርዘሩትን ዕቃዎች ሎት1፡- የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት2፡- ጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት3፡- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት4፡- ፈርኒቸር፣ ሎት5፡- የመኪና ስፔር እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁሉም ባለበጀት መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት:- 1. የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት፡- 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት፡-3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት፡- 4. ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት፡-5. የመኪና ስፔር ዕቃዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በቱሉ-አውሊያ ከተማና በሰኞ ገበያ ታዳጊ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ሞተር ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮሎ፣ ዳምፕትራክ፣ ሻወር ትራክ፣ ሎደርና ኤክስካቫተር በጃካመር ማሽኖችን የኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት (መከራየት) ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡