Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033-2-40-58-69
  • Website
  • Deadline14 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-15 00:00:00
  • Categories Construction Works

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው መሥሪያ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአልማ የሚሠራውን የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ በጨረታ አውጥቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር //03/2018

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት ስር ለሚገኘው መሥሪያ ቤት 2018 . በጀት ዓመት በአልማ የሚሠራውን የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ በጨረታ አውጥቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ የሚሠሩት የሥራ ዝርዝር:- የቁፋሮና የአፈር ሥራ የግንብ ሥራ፤ የአርማታ ሥራ፤ ብሎኬት ሥራ፤ የጣራ ሥራ፤ የአናጺና እንጨት መገጣጠም ሥራ፣ የብረት ሥራ፤ የልስና የትኮሳ ሥራ፤ የማጠናቀቂያ ሥራ፤ የመስታወት ሥራ፤ የቀለም ቅብ ሥራና የኤሌክትሪክ ሥራ በድምር + የሚሠሩ ግንባታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

1.     በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     የግብር ከፍያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣

4.     የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

5.     ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ. 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ///አስ//// /አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ሥራ ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /.. / ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል

8.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጊምባ ከተማ አስ//ቤት በግ//ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ሆኖም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 21/06/2018 . ጀምሮ ለተከታታይ ዘወትር በሥራ ሰዓት 15 ቀን በአየር ላይ ሲውል 16ኛው ቀን 330 ታሽጎ 400 ሰዓት ይከፈታል።

9.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ //ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር-4 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-240-58-69 በመደወል ማግኘት ይችላል፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት

Save Tender