በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ/ደ/ወ/መን/ት/ጽ/ቤት ከጯሂት ቸንከር የጠጠር መንገድ ለማሠራት dump tuck [16m3 capacity] dozzer (200-250Hp) Roller-16ton እና Excavater [200Hp] በ2018 በጀት አመት ማሽነሪ ኪራይ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡