በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
v በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
v የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸው፡፡
v የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን ጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስ.ቁ- 058 334 0607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት