Procurement of Stationary Materials
Tender Information
| Title | Procurement of Stationary Materials |
| Description | Procurement of Stationery Materials for RUNERS PROJECT (በድጋሚ) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0023-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-01 11:21:35 |
| Invitation Date | 2026-08-31 11:21:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tac Payer Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተዉ አካል በማቅረብ የጥፋተኘኘት እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡
ተጫራቾች የትራንስፖርት፤የጫኝ አዉራች ወጪ በአሸናፊዉ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድደር ዉጪ ያደርጋል፡፡