በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው።
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።
የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ22ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-058 334 0607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር
ዞን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት