Tender Detail

Tender Details

  • Company የጂንካ ማረሚያ ተቋም
  • Address ጂንካ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468759067
  • Website
  • Deadline16 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-16 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

ጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት ህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አተር ክክ ፣ ይስት ፤ በቆሎ ፤ ካሳባ (እንጨት ቦዬ) ፣ ጤፍ ፣ ፍ/ዱቄት ፣ ቀይ ሽንኩርት ፣ ጨው ፣ እርድ ፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጂንካ ማረሚያ ተቋም 2018 በጀት ዓመት ህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አተር ክክ ይስት በቆሎ ካሳባ (እንጨት ቦዬ) ጤፍ /ዱቄት ቀይ ሽንኩርት ጨው እርድ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላችሁ።

የጨረታው መስፈርት፦

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና መረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የዘመኑን ግብር ስለመፈላቸው ማረጋገጫ የሚያቀርቡ፣
  4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ መረጃ ማቅርብ የሚችሉ፣
  5. የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ማለትም በቆሎ ጤፍ ካሳባ (እንጨት ቦዬ) /ዱቄት የማገዶ እንጨት (50,000) ሃምሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (በጥሬ ገንዘብ) በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፣ ለሌሎች ማለትም በርበሬ፣ ይስት፤ ጨው፣ እርድ፣ ቀይ ሽንኩርት፤ ለእያንዳንዱ (10,000) አስር ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፕኦ (በጥሬ ገንዘብ) በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  7. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር/ ነው።
  8. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ቢሮ ቁጥር 4 ነው።
  9. የጨረታ ነድ ሽያጭ የሚካሄደው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን የጨረታ ሰነዱ ከጠዋቱ 200 ሰዓት እስከ 400 ሰዓት በጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚገባ ሆኖ 4:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል ነገር ግን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  10. የእቃው ርከከብ የሚፈጸምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

. 046-8-75-90-67

 

የጂንካ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender