Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0111310361
  • Website
  • Deadline30 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-30 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Catering And Cafeteria Services

የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማቅረብ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል 2018 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝቶ ለሚከሙ ማሚዎች ምግብ ቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማቅረብ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ፡፡

. የተወዳዳሪዎች መመሪያ

ተጫራቾች በዘርፉ እና 2017/2018 ደሰ ንግድ ፍቃድ መስረጃ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የምግብ አቅርቦት የተመዘገበ ንግድ ፍቃድ ስረጃ እና የምስ ወረቀት ማስረጃ መወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው

  1. ማንኛውም ተወዳዳ በዚህ ፍቃድ ያለውና ግብር ከፍሎ ፍቃድ ያደሰበት TOT/VAT ተመጋቢ መሆኑን መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተወዳዳዎች የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ 02/10/2017 . እስከ 23/10/2017 . ድረስ በማንኛውም ቀን (every day) ማቅረብ የሚችሉ፣ ጨረታው 23/10/2017 . ከጠዋቱ 04:30 ሰአት ላይ ይታሸጋል (ይዘጋል)፡፡
  3. ጨረታው የሚከፈተው 23/10/2017 . ጠዋቱ 05:00 ይሆናል፡፡
  4. ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሂሳብ በተጠቀሰው specification ወይም የምግብ አቅርቦት የገበያውን ሁኔታ ያማከለ መሆን አለበት፡፡
  5. ተወዳዳዎች ተወዳድረ በድምር ያሸነፋቸውን የምግብ አይነት ዝርዝሮች በታዘዙት መሰረት ባቀረቡት ሚኖ መሰረት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
  6. የጨረታው ሰነድ 02/10/2017 . እስከ 23/10/2017 . ድረስ ከኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ፋይናንስ ግዥ .1 ተገኝቶ 500 ብር የማይመለስ መግዛት ይቻላል፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች ካሸነፉ በቂ እና ፅዳት ያለቸውን የማዕድ ቤት ዕቃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በውሉ መሰረት ይፈማል፡፡
  8. አሸናፊው ድርጅቶች የሚወሰነው በተናጠል ባቀረበው ዋጋ ሳይሆን በድምር ውጤት ባሸነፈው መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡
  9. ሰነዱ ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን ይኖርበታል፡፡
  10. ከንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ተም ዋጋ ማቅረብያው እና በታሸገ ፖስታ ላይ ሊደረግ ይገባል፡፡
  11. አንድ ድርጅት ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታውን በግማሽ ወይንም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው
  13. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 ብር ወይም ካሽ ማስያዝ አለባቸው
  14. የጨረታው የመወዳደርያ ሀሳብ ኦረጅናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል፡፡

 

የመ/ቤቱ ስም እና አድራሻ

ስልክ ቁጥር፦ 0111310361/0910793896

 

በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

Save Tender