Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 18 61 25
  • Website
  • Deadline27 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-27 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Consumable Goods , Other Sales

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኝ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የዕጣን ምርት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ የዕጣን ምርት ሽያጭ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ኢምዘደውአዘ/ግጨ/02/2017

 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ //ቤት የሚገኝ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የዕጣን ምርት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስርነት ወረቀት፤ የንግድ ምዝገባ የምስርነት ወረቀት፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስርነት ወረቀት (ሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ አርብ 200 እስከ 600 ሰዓት እና 700 እስከ 1000 ሰዓት አዲስ አበባ በሚገኘው በዘርፍ /ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 እና የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ CPO በኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል የጨረታው ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የዕጣን ምርት ሽያጭ ተጫራቹ በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል፡፡
  5. ጨረታው ሰኔ 20 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ሰኔ 20 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረበው የዕጣን ምርት መጫረት ይቻላል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  8. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ 011 6 18 61 25

 

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርቶች ሽያጭና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

 

Save Tender