Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline26 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-26 00:00:00
  • Categories Construction Machinery

ኮርፖሬሽናችን ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ላሉት የተለያዩ ኤክስካቫተሮች አገልግሎት የሚሆኑ ጃክሀመሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ዘመን/ማሽግ 13/2017

 

ኮርፖሬሽናችን ላሉት የተለያዩ ኤክስካቫተሮች አገልግሎት የሚሆኑ ጃክሀመሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ወይም /unconditional bank gurantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።
  3. የጨረታ ሰነዱን /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7 ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ።
  4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናት በመቁጠር) ድረስ ብቻ በኮርፖሬሽናችን የማሽ/ተሽ//ግዥና አቅ/ኬዝ ቲም ቢሮ (ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት . ግቢ ውስጥ) በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው 15ኛው ቀን በተራ ቁጥር 4 በተገለጸው ቦታ 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል። የመዝጊያና መክፈቻ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በዚያኑ ቀን 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል።
  6. ዝርዝር የጨረታ መመሪያውን እና የውል ይዘቱን እንዲሁም የሚገዙትን እቃዎችና አገልግሎቶች፤ ዝርዝር ቴክኒካል መገምገሚያዎች በሙሉ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለበት።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 058-3205185/0918164393/0918784490

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

 

Save Tender